ሰላጃግር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በሎጀስቲክስ እና በአልባሳት ማምረት ተሰማርተው የነበሩ የሁለት የግል ድርጅቶች ጥምረት ውጤት ነው ። በጥቅምት 2019 እነዚህን ሁለት ድርጅቶች ማለትም ግርማ ከበደ ገምቴሳ የጉሙሩክ እና የዕቃ አስተላላፊ እና ነታንያ ዲዛይንን ( ሰላማዊት ታደለ የባህላዊ አልባሳት አምራች ) በማዋሃድ ሰላጃግር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ተመሠረተ።
ምርቶቻችን
በጋርመንት ዘርፍ ፡ በዕውቅ ዲዛይነር በጥንቃቄ እና በጥራት የተሠሩ ለሕፃናት፣ ለወጣቶችና ለአዋቂዎች የሚሆኑ አልባሳት በማምርት ለገበያ እናቀርባለን። ምርቶቻችንም የሀገር ባሕል አልባሳት ፣ ቲሸርቶች፣ ፖሎ ሸርቶች፣ የስፖርት ትጥቆች፣ የውስጥ አልባሳት ፣ ዩኒፎርሞች አና ሌሎች አልባሳት ናቸው ።

ምርቶቻችን

ምርቶቻችን

ምርቶቻችን

ምርቶቻችን

ምርቶቻችን

ምርቶቻችን

ምርቶቻችን

ምርቶቻችን
በምንሰጠው አገልግሎት እና ምርት መተማመን ይችላሉ
ራዕይ
በሎጀስቲክስ እና በጋርመንት ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በኢትዮጵያ ውስጥ ግንባር ቀደም እና ተመራጭ ለመሆን እንተጋለን።
መርህ
ለደንበኞቻችን ጥራት ያላቸውን ምርቶችና አገልግሎት መስጠት ነው።
ለሠራተኞቻችን ክብርና አድናቆት አለን። በድርጅታችን ውስጥ ጥሩ የሥራ ሁኔታን ለመፍጠር አገራዊም ሆኑ ዓለም አቀፋዊ መርሆችን ተግባራዊ እናደርጋለን።
የድርጅታችንን አላማ በተሟላ ሁኔታ ከግብ ለማድረስ ለሰራተኞቻችን ሥነልቦናዊም ሆነ ትምህርታዊ ድጋፍ እንሰጣለን።
ለተአማኒነት ከፍ ያለ ቦታ እንሰጣለን።
ተልእኮ
አላማችን ጥራት ያለው የሎጀስቲክስ ዘርፍ፣ የጋርመንት እና የጨርቃ ጨርቅ ውጠቶችን በማቅረብ በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም ዙሪያ ያሉ ደንበኞቻችንን ማርካት ነው።
የተሻለ አገልግሎት እና ምርት ከፈለጉ እኛን ይምረጡ

ሎጅስቲክስ

ባህላዊ አልባሳት

ለህጻናት
ሚሊዮን ብር
መነሻ ካፒታል
ሠራተኞች
አሁን ያሉን ቋሚ ሠራተኞች
ያናግሩን
ማወቅ የሚፈልጉት መረጃ ካለ ወይም ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን መልዕክቶን ያድርሱን::